About Us
  • About Kinijit AEUP
  • Political Program
  • Election 2005
  • Election 2010
  • USA
  • Canada
  • Europe
  •   News
  • Amharic
  • English
  • Washington Update
  •   Editorial & Opinions
  • Editorial
  • Opinion
  •   Media
  • Audio
  • Video
  •   Press Release
  • English
  • Amharic
  •   Burning Issues
  • Economy
  • Education
  • Health
  • HR2003 to S3457
  • Regional Crisis
  • Politics & Democracy
  • Others
  •   Facts about Ethiopia
  • All Ethiopia Gallery
  •   Take Action
  • Make a Contribution
  • Join our Supporters
  •    Subscribe to Andenet
         Gazette
      Calendar
  • Calendar
  •  
     
      Home Contact Us   Font help

    የመኢአድ ጥሪ - የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ!


    አንድነት 14ኛ ዓመት ቁ. 22 ዓርብ ታህሳስ 23 ቀን 2002 ዓ.ም

    አሁን በሥልጣን ላይ ያለው የኢህአዴግ መንግሥት ሥልጣን ከጨበጠበት ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ አገሪቱን ለራሱ በሚያመቸው መንገድ በዘርና በቋንቋ ከፋፍሎ ለአለፉት 18 ዓመት ሲገዛ ቆይቷል፤ ይህን በመከፋፈል ላይ የተመሠረተ አስተዳድር የሚቃወሙትን ዜጎች በመወንጀል፣ በማሳደድና አገር ጥለው እንዲሰደዱ ከፍተኛ ጫና አድርጓል:

    ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘበት ቀን ጀምሮ ከራሱ ሰዎች በስተቀር ለአንተ አንድም ቀን እድል ገጥሞህና በምታደርገው እርምጃ ሁሉ ቀንቶህ አያውቅም፤ ይህ በመሆኑም ድሮ የነበረህን የውስጥ ደስታና የእርስ በእርስ ፍቅር አጥተህ በዘርና በጎሳ በመለያየት በመናቆር ላይ ነህ፣ ሰው ሰራሽ በሆነው የኑሮ ውድነትም በመጠበስ ላይ ትገኛለህ፡፡

    የአገሪቱ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ፍትህ የጎደለው ከመሆኑ የተነሳ ጥቂት አፍቃሬ ኢህአዴግ የሆኑ ግለሰቦችን በአንድ ጀምበር ሚሊየነር ሲያደርግ ብዙ ዜጎችን ደግሞ ወደ ድህነት አዘቅት ውስጥ ይወረውራቸዋል የኢህአዴግ መንግሥት በየጊዜው የሚያወጣቸው ብሔራዊም ሆነ ክልላዊ ፖሊሲዎቹ ለሀገርም ሆነ ለሕዝብ ጥቅም ታስቦ ሳይሆን ለገዢው ፓርቲ የፖለቲካ ትርፍ እንዴት እንደሚያስገኝ በታሳቢነት ተይዞ አይደለምን? ልጆችህ በአገራቸው ላይ ሥራ በማጣታቸው የተነሳ ወደ ተለያዩ የአረብ አገራት ለባርነት በመሰደድ ላይ ባሉበት በአሁኑ ወቅት የኢህአዴግ መንግሥት አናጺና ግንበኛ ከፓኪስታን፣ የእንጨትና የብረት ሰራተኛ ከቱርክና ከቻይና በማምጣት የኢኮኖሚ ወረራ እንዲደርስብህ አድርጓል:: በዓለም ላይ ለአገርና ለሕዝብ የሚቆረቆር መንግሥት ያላቸው አገሮች የሚያደርጉት ሥራውን የሚያከናውን ዜጋ በአገሪቱ እስካልጠፋ ድረስ ኮንትራክተሮችም ሆነ የእርዳታ ድርጅቶች ሠራተኛ ከውጭ ማምጣት አይችሉም አይፈቀድላቸውምም፤ ይሁን እንጂ የእኛ መንግሥት በሥልጣን ላይ የሚያቆየውን የፖለቲካ ትርፍ በማሰብም ሆነ በሌላ ስውር ምክንያት ከእንደዚህ ያለ የኢኮኖሚ ብዝበዛ ጥቃት ሊጠብቀን አልቻለም ፈቃደኛም ሆኖ አልተገኘም::

    ለማንበብ ከዚህ ላይ ይጫኑ

    Comments



       Type in your comments for this article
    Name (appears on your post)
    Email
    Comment

    Write the characters in the image above

    Search News:
    In all newsIn Press Release - Amharic

    Advanced Search
    Archive:
    Published in:
    Published between
    and
    Categories:
    all categories
    one or more of the following categories (select as many as you want)
    History
    World News
    Opinion
    Editorial
    News English
    Washington Update
    News Amharic
    Media Audio
    Media Video
    Kinijit AEUP Radio
    Africa News


    Most Viewed Press Release - Amharic
    AEUP Press Release - Feb 12, 2010
    ሕወሐት-ኢህአደግ ሥነ-ምግባሩን በገባዉ ግዴታ መሠረት ቃሉን አክብሮ ተግባራዊ ማድረግ አለበት!
    ሰሜን ቀጠና ከሚገኘዉ የመኢአድ ብሔራዊ ክልል የተሰጠ የአቋም መግለጫ
    የመኢአድ ጥሪ - የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ!
    አወጅ ቁጥር 532/1999 ዓ.ም ዳግም እንዲሻሻል
    ጥላሁን ገሠሠ በኢትዮጵያ ሕዝብ ልብ ውስጥ ተከብሮ ይኖራል
    መኢአድ በመድረክ ዙሪያ ያለውን አቋም አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
    ከመላዉ ኢትዮጲያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ከጋሞ ጎፋ ዞን ቅ/ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ
    ኢንጅነር ኃይሉ ሻዉል የአሜሪካ የፖለቲካ ኢኮኖሚ አማካሪን አነጋገሩ
    በአሜሪካ የመኢአድ ድጋፍ ቻፕተሮች በሙሉ በያላችሁበት