የአገራዊ ምርጫን ስነምግባር ስምምነት በሚመለከት ከመኢአድ ድጋፍ በብሪታኒያ የቀረበ የድጋፍ መግለጫ
Tuesday, November 10, 2009
More articles in
Press Release - Amharic
መኢአድ በሶስተኛዉ አገር አቀፍ ምርጫ የቅንጅት ምሰሶ በመሆን ከፍተኛ አስተዋጾ ያደረገ መሆኑ ይታወቃል። ከምርጫዉ በኋላ ግን የተደረገበትን የማፍረስ ከበባ ተቋቁሞ ከየአቅጣጫዉ የተወረወረበትን የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ መክቶ፤ ድርጅቱን አጠናክሮ አሁን ለተደረሰበት ስምምነት ባደረገዉ አስተዋጾ፡ የሃሳብ ጽናቱንና ድርጅታዊ ብቃቱን አስመስክሮአል። ለማንበብ ከዚህ ላይ ይጫኑ
Comments
|