የመላዉ ኢትዮጲያ አንድነት ደርጅት (መኢአድ) በምስራቅ ኢትዮጲያ አሁን ካሉት አምስት ጽ/ቤቶች ተጨማሪ ቢሮዎችም ለመክፈት እንቅስቃሴ ላይ መሆኑን የምስራቅ ኢትዮጲያ አደራጅ አቶ አበራ ፍስሐ ገለፁ። በምዕራብ ኢትዮጲያም መኢአድ የማደራጀት ግዳጁን በሚገባ እየተወጣ መሆኑ ተገለጸ። ለማንበብ ከዚህ ይጫኑ