About Us
  • About Kinijit AEUP
  • Political Program
  • Election 2005
  • Election 2010
  • USA
  • Canada
  • Europe
  •   News
  • Amharic
  • English
  • Washington Update
  •   Editorial & Opinions
  • Editorial
  • Opinion
  •   Media
  • Audio
  • Video
  •   Press Release
  • English
  • Amharic
  •   Burning Issues
  • Economy
  • Education
  • Health
  • HR2003 to S3457
  • Regional Crisis
  • Politics & Democracy
  • Others
  •   Facts about Ethiopia
  • All Ethiopia Gallery
  •   Take Action
  • Make a Contribution
  • Join our Supporters
  •    Subscribe to Andenet
         Gazette
      Calendar
  • Calendar
  •  
     
      Home Contact Us   Font help

    በምስራቅ ጐጃም አንድ ተማሪ በታጣቂዎች ተገደለ


         በምስራቅ ጐጃም ዞን በአዋባል ወረዳ ሉማሜ ከተማ መጋቢት 4 ቀን 2ዐዐ1 ዓ.ም አንድ ተማሪ በታጣቂዎች መገደሉን ምንጮች ለአንድነት ጋዜጣ ገለፁ፡፡

     
         የቅድመ መሰናዶ የ 12ኛ ክፍል ተማሪ የነበረው ተማሪ ተገኑ ጌታቸው መጋቢት 4 ቀን ምሽት ላይ ከመኖሪያ ቤቱ ሲወጣ በታጣቂዎች ጥይት ተመቶ መሞቱን ለማወቅ ተችሏል፡፡
     
    ሟችና ቤተሰቦቹ የመኢአድ አባልና ደጋፊዎች እንደነበሩ ምንጮቻችን ገልፀው  በወቅቱ በመንደሩ ውስጥ በሌሎች ሰዎች መካከል ግጭት ተፈጥሮ ስለነበር ለማየት ከቤቱ ሲወጣ  በተገኘው አጋጣሚ በታጣቂዎች ጥይት ሊመታ መቻሉን አስረድተዋል፡፡
     
    በእለቱ ምሽት ላይ ተማሪው በተከራየው መኖሪያ አካባቢ የተፈጠረውን አለመግባባት ምክንያት በማድረግ አራት ታጣቂዎች ወደ መኖሪያ ቤቱ በመዝለቅ ሆን ብለው ሟቹን በተደጋጋሚ በጥይት እንደመቱት የአይን እማኞች ገልፀዋል፡፡ በተጨማሪም ከመኖሪያ ቤቱ ውጭ ሌሎች ቁጥራቸው ያልታወቁ ፖሊሶች እንደነበሩና ሟቹን በጥይት ከመቱ በኋላ መሰወራቸውን ተናግረዋል፡፡
     
    በጥይት የተደበደበው ተማሪ ምንም አይነት የሕክምና እርዳታ እንዳልተደረገለትና ከምሽቱ አምስት ሰዓት አካባቢ ሲሆን ታጣቂዎችና ፖሊሶች የሟችን አስከሬን በመኪና በመጫን ወላጆቹ ወደሚኖሩበት አካባቢ በመውሰድ ሜዳ ላይ ጥለውት እንደተሰወሩ የአይን ምስክሮች አስረድተዋል፡፡
     
    ወንጀሉን ከፈፀሙ ታጣቂዎች ውስጥ አንዱ እጁን ለፖሊስ መስጠቱንና ሶስቱ መሰወራቸውን የደረሰን መረጃ ይጠቁማል፡፡
     
         የተገኑ ጌታቸውን በግፍ መገደል ተከትሎ የሚማርበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ ያሰሙ ሲሆን ለአምስት ተከታታይ ቀናት ያሕልም ት/ቤቱ ተዘግቶ እንደቆየ አብራርተዋል፡፡

    Comments



       Type in your comments for this article
    Name (appears on your post)
    Email
    Comment

    Write the characters in the image above

    Search News:
    In all newsIn News Amharic

    Advanced Search
    Archive:
    Published in:
    Published between
    and
    Categories:
    all categories
    one or more of the following categories (select as many as you want)
    History
    World News
    Opinion
    Editorial
    News English
    Washington Update
    News Amharic
    Media Audio
    Media Video
    Kinijit AEUP Radio
    Africa News


    Most Viewed News Amharic
    መንግስት ጐንደር ውስጥ ከ6ዐ በላይ ሰዎችን ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ ለአርባ ቀን ያሕል አስሮ መልቀቁ ተገለፀ፡፡
    መኢአድ አበረታች ሥራ መስራቱ ተገለፀ
    68ኛው የድልና የነጻነት በዓል ተከበረ
    መኢአድ የምርጫ ሕጉ እንዲሻሻል ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ደብዳቤ ጻፈ
    የጐፋ ልዩ ዞን የገዢው ፓርቲ የጽ/ቤቶቹን ባንዲራ እያወረደበት መሆኑን መኢአድ ገለፀ
    የመኢአድ የደጀን ወረዳ ልዩ ዞን የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት አካሄድ
    የመኢአድ የአርባ ምንጭ ዞን ሰብሳቢና ፀሐፊ ያለ ሕግ አግባብ ታሰሩ
    መኢአድ “ሊበራል ኦፕን-ኤየር ኮሌጅ” መክፈቱን አስታወቀ
    መኢአድ በምስራቅ ኢትዮጲያ አምስት ተጨማሪ ጽ/ቤቶችን እንደሚከፍት አሳወቀ
    Call for a Meeting - ወሳኝ ሰዓት