About Us
  • About Kinijit AEUP
  • Political Program
  • Election 2005
  • Election 2010
  • USA
  • Canada
  • Europe
  •   News
  • Amharic
  • English
  • Washington Update
  •   Editorial & Opinions
  • Editorial
  • Opinion
  •   Media
  • Audio
  • Video
  •   Press Release
  • English
  • Amharic
  •   Burning Issues
  • Economy
  • Education
  • Health
  • HR2003 to S3457
  • Regional Crisis
  • Politics & Democracy
  • Others
  •   Facts about Ethiopia
  • All Ethiopia Gallery
  •   Take Action
  • Make a Contribution
  • Join our Supporters
  •    Subscribe to Andenet
         Gazette
      Calendar
  • Calendar
  •  
     
      Home Contact Us   Font help

    በሰሜን ጐንደር የእስረኞች አያያዝ አሳሳቢ መሆኑ ተገለፀ


         በሰሜን ጐንደር ዞን በሚገኙ ፖሊስ ጣቢያዎችና ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ እስረኞች ድብደባ እንደሚፈፀምባቸውና እንደሚጉላሉ ከስፍራው የደረሰን መረጃ ይጠቁማል፡፡
     
         በፖሊስ ጣቢያዎቹ የሚገኙ ወንጀል መርማሪዎች የበዛ ኃይል እንደሚጠቀሙና አንዳንድ ጣቢያዎችም የተዘጋጁ የማሰቃያና የመደብደቢያ ክፍል እንዳላቸው ታውቋል፡፡
     
         የሕግ ታራሚዎቹ እንደሚሉት ፖሊስ ጣቢያዎቹ በሕግ ሳይሆን በግለሰቦች ትእዛዝ ይሰራሉ፤ በራሳቸው ስልጣን ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ያስራሉ፤ የዋስትና መብት ይከለክላሉ፤ በዋስ ፍ/ቤቱ የለቀቃቸውን ሰዎች አይፈቱም፤ በዋስ ወይም በነጻ የተለቀቁ ግለሰቦችን ያለ ፍ/ቤት ትእዛዝ መልሰው ያስራሉ ብለዋል፡፡
     
         ፖሊስ ጣቢያዎቹ የፍ/ቤቱን ትእዛዝ እንደማይፈጽሙና አንዳንድ የፖሊስ አባላትና ኃላፊዎችም ሹመት ለማግኘት ሲሉ ግለሰቦችን በሐሰት እንደሚከሱ ገልፀዋል፡፡

    Comments



       Type in your comments for this article
    Name (appears on your post)
    Email
    Comment

    Write the characters in the image above

    Search News:
    In all newsIn News Amharic

    Advanced Search
    Archive:
    Published in:
    Published between
    and
    Categories:
    all categories
    one or more of the following categories (select as many as you want)
    History
    World News
    Opinion
    Editorial
    News English
    Washington Update
    News Amharic
    Media Audio
    Media Video
    Kinijit AEUP Radio
    Africa News


    Most Viewed News Amharic
    መንግስት ጐንደር ውስጥ ከ6ዐ በላይ ሰዎችን ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ ለአርባ ቀን ያሕል አስሮ መልቀቁ ተገለፀ፡፡
    መኢአድ አበረታች ሥራ መስራቱ ተገለፀ
    68ኛው የድልና የነጻነት በዓል ተከበረ
    መኢአድ የምርጫ ሕጉ እንዲሻሻል ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ደብዳቤ ጻፈ
    የጐፋ ልዩ ዞን የገዢው ፓርቲ የጽ/ቤቶቹን ባንዲራ እያወረደበት መሆኑን መኢአድ ገለፀ
    የመኢአድ የደጀን ወረዳ ልዩ ዞን የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት አካሄድ
    የመኢአድ የአርባ ምንጭ ዞን ሰብሳቢና ፀሐፊ ያለ ሕግ አግባብ ታሰሩ
    መኢአድ “ሊበራል ኦፕን-ኤየር ኮሌጅ” መክፈቱን አስታወቀ
    መኢአድ በምስራቅ ኢትዮጲያ አምስት ተጨማሪ ጽ/ቤቶችን እንደሚከፍት አሳወቀ
    Call for a Meeting - ወሳኝ ሰዓት